am_tn/isa/46/01.md

972 B

ቤል ዝቅ አለ፤ ኔቦ አጐነበሰ፤ ጣዖቶቻቸው… ለደከሙ እንስሳት

ሰዎች ቤል እና ኔቦን በእንሳስት በሚሳብ ሰረገላ ላይ ማስቀመጣቸውን ኢሳይያስ የእነዚህ ጣዖቶች ዝቅ ማለትና ማጐንበስ ማለት እንደሆነ ይናገራል፡፡ ሁለቱም የሚያመለክቱት መዋረድን ነው፡፡

ቤል… ኔቦ

እነዚህ ባቢሎናውያን የሚያመልካቸው ሁለቱ ዋና አማልክት ናቸው፡፡

ጣዖቶቻቸው

ጣዖቶቹ ቤልና ኔቦን ይወክላሉ

ምስሎቹን አያድኑም

‹‹ቤልና ኔቦ ምስላቸውን ማዳን አይችሉም››

እነርሱ ራሳቸው በምርኮ ተወስደዋል

እነዚህ ሰዎች የሚሸከሙዋቸው ሐሰተኛ አማልክትን የሚወክሉ ጣዖቶች ወደ ምርኮ እንደ ተወሰዱ ኢሳይያስ ይናገራል፡፡