am_tn/isa/45/14.md

661 B

የግብፅ ሀብትና የኩሽ ንግድ፣ ቁመተ ረጃጅሞቹ የሰባ ሰዎች ወደ አንተ ይመጣሉ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የግብፅ ሕዝብ፣ ኩሽና ቁመተ ረጃጅሞቹ የሳባ ሰዎች ሀብታቸውንና ንግዳቸውን ወደ አንተ ያመጣሉ››

የግብፅ ሀብት

‹‹የግብፅ ጥቅም››

ሳባውያን

እነዚህ የሳባ አገር ሰዎች ናቸው፡፡

ወደ አንተ

እዚህ ላይ፣ ‹‹አንተ›› የሚያመለክተው የኢየሩሳሌምን ሕዝብ ነው፡፡