ያህዌ መናገር ቀጥሏል፡፡
እዚህ ላይ፣ ‹‹እጆች›› ያህዌን ይወክላሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያን ያደረግሁ እኔ ነኝ››
ያህዌ ሰማያትን መፍጠሩን እንደሚዘረጋ ነገር መዘርጋት እንደ ሆነ ይናገራል፡፡ ኢሳይያስ 42፥5 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡