am_tn/isa/45/11.md

848 B

የእስራኤል ቅዱስ

ኢሳይያስ 1፥4 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡

ልጆቼ ላይ የማደርገውን ለምን ትጠይቁኛላችሁ? የእጆቼን ሥራ በተመለከተ ማድረግ ያለብኝን ትነግሩኛላችሁን?

ያህዌ ጥያቄውን ያቀረበው የሚያደርገውን የሚከራከሩትን ለመገሠጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልጆቼ ላይ የማደርገውን አትጠይቁኝ፤ በእጆቼ ሥራ… አትጠይቁኝ››

ልጆቼ

ይህ የሚያመለክተው የእስራኤልን ሕዝብ ነው፡፡

የእጆቼ ሥራ

እዚህ ላይ፣ ‹‹እጆች›› የሚወክሉት ያህዌን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ ያደረግሁትን››