am_tn/isa/45/07.md

822 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ መናገር ቀጥሏል

ብርሃንን ሠራሁ ጨለማን ፈጠርሁ፤ ሰላም አመጣለሁ፤ ጥፋትንም እፈጥራለሁ

ዐረፍተ ነገሮቹ ተመሳሳይ ነገር ማለት ሲሆኑ፣ ያህዌ የማንኛውም ነገር ሉዐላዊ ፈጣሪ መሆኑን አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡

ሰማያት ከላይ አዝንቡ… ጽድቅም አብሮ ይብቀል

የእርሱ ጽድቅ ምድር ላይ እንደሚወርድ ዝናብ እንደሆነና ጽድቁና ማዳኑም ምድር ላይ የሚበቅሉ ተክሎች እንደሆኑ ያህዌ ይናገራል፡፡

እናንት ሰማያት

ለጊዜውም ቢሆን ያህዌ ትኩረቱን ከሕዝቡ አንሥቶ ለሰማያት መናገር ይጀምራል፡፡