am_tn/isa/44/26.md

1.3 KiB

የባርያውን ቃል ያጸና፣ የመልእክቶቹን ትንቢት የፈጸመ

ትንቢቶች እንዲፈጸሙ ማድረግ የሚችል እርሱ ብቻ መሆኑን አጽንዖት ለመስጠት ያህዌ አንድን ነገር ደጋግሞ ይናገራል፡፡

የባርያው ቃል… የመልእክተኞቹ ትንቢት ‹‹ቃል› እና፣ ‹‹ትንቢት›› የሚሉትን ቃሎች በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ

ትርጒም፣ ‹‹ባርያው የተናገረውን… መልእክተኞቹ ያወጁትን››

መኖሪያ ትሆናለች

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በዚያ ሰዎች እንደ ገና ይኖራሉ››

እንደ ገና ይሠራሉ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች እንደ ገና ይሠሯቸዋል››

ፍርስራሻቸውን አነሣለሁ

‹‹ፍርስራሽ›› የሚለው ሐረግ የፈረሰ ቦታ ያመለክታል፡፡ እርሱ የሚያነሳቸው ይመስል ያህዌ እንደ ገና እንደሚሠሩ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሌሎች ያወደሙትን እንደ ገና እሠራለሁ››