am_tn/isa/44/24.md

1.1 KiB

የተቤዠህ

ኢሳይያስ 41፥14 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት

ከማሕፀን የሠራህ

በእናቱ ማሕፀን ያለ ሕፃንን በሠራበት ሁኔታ ያህዌ የእስራኤልን ሕዝብ መፍጠሩን ይናገራል፡፡ ኢሳይያስ 44፥2 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማሕፀን ውስጥ ሕፃን እንደምሠራ የፈጠረሁህ››

ብቻውን ሰማያትን የዘረጋ

ሰማያትን መፍጠሩ እንደሚዘረጋ ነገር የሆኑ ይመስል ያህዌ ይናገራል፡፡ ኢሳይያስ 42፥5 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡

ምልክቶች

እነዚህ የወደ ፊቱን ለማወቅ በመሞከር ሰዎች የሚጠቀሙባቸው ምልክቶች ናቸው፡፡

ከንቱ ተናጋሪዎች

ይህ ትርጉም የለሽ ነገሮችን የሚናገሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡