ጣዖት የሚያመልክ ሰው ጣዖቱን ከሠራበት እንጨት የተረፈው ተቃጥሎ ሲነድ ዐመዱን እንደሚበላ ሰው እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡ ዐመድ መብላት እንደማይጠቅም ሁሉ፣ ጣዖት ማምለክም አይጠቅምም፡፡
ልብ ውስጣዊ ሁኔታን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በመታለሉ ራሱን አስቶአል››
‹‹ጣዖት የሚያመልክ ራሱን አያድንም››