am_tn/isa/44/19.md

649 B

በቀረው እንዴት ጸያፍ ነገር እሠራለሁ? … ለግንድ መስገድ ይገባኛልን?

እነዚህ ሰዎች እነዚህን ጥያቄዎች መጠየቅ እንዳለባቸው ያህዌ ይናገራል፡፡ መልሱ አሉታዊ ሲሆን፣ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ምን ያህል ሞኝነት እንደሆነ አጽንዖት ይሰጣል፡፡ ጥያቄዎቹን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለማምለክ የሚያስጸይፈውን ይህን አላደርግም… ለግንድ እንጨት ወድቄ አልሰግድም››