am_tn/isa/44/15.md

330 B

ከዚያም ሰው ይጠቀምበታል

‹‹ሰውየው በእንጨቱ ይጠቀማል››

ጣዖት ሠርቶ ወድቆ ይሰግድለታል

ይህ የዐረፍተ ነገሩ አካል ከመጀመሪያው ጋር በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ሲሆን፣ አጽንዖት ይሰጣል፡፡