am_tn/isa/44/13.md

492 B

በገመድ የለካው

በእንጨት የሚሠራውን ጣዖት ቅርጽ ለማስያዝ በገመድ ይለካ ነበር

ድርካል

ይህ የሚሠራው ሰው የት ላይ መቁረጥ እንዳለበት ለማመልከት እንጨቱ ላይ ጭረት የሚደረግበት ሹል መሣሪያ ነው፡፡

ንድፍ ማውጫ

ይህ ሁለት ጫፎች ያሉት መሣሪያ ሲሆን፣ ጣዖቱን ቅርጽ ለማስያዝ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡