am_tn/isa/44/11.md

837 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ መናገር ቀጥሏል

ተባባሪቹ ሁሉ

ይህም ማለት፤ 1) ጣዖት ከሚሠራው ጋር የሚተባበሩ ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የጣዖት ሠሪው ተባባሪዎች ሁሉ›› ወይም 2) ጣዖቱን በማምለክ ከእርሱ ጋር የሚተባበሩትን ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጣዖት የሚያመልኩ ሁሉ››

ያፍራሉ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይዋረዳሉ››

በአንድ ላይ ይቁሙ

‹‹ሁሉም መጥተው ፊቴ ይቅረቡ››

ይደነግጣሉ

‹‹ይሸበራሉ›› ቃሉ በፍርሃት መጉበጥ ማለት ነው፡፡