ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል
ያህዌ ጥያቄውን ያቀረበው እንደ እርሱ ማንም እንደሌለ አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ ጥያቄውን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እንደ እኔ እንደሆነ የሚያስብ ካለ ይናገር››