am_tn/isa/44/06.md

682 B

የእርሱ ቤዛ

‹‹የእስራኤል ቤዛ››

የሰራዊት ጌታ ያህዌ

ኢሳይያስ 1፥9 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት

እኔ የመጀመሪያው ነኝ፤ እኔ የመጨረሻው ነኝ

ይህ ሐረግ ለያህዌ ዘላለማዊ ባሕርይ አጽንዖት ይሰጣል፡፡ እንዲህ ማለት፣ 1) ‹‹ነገሮችን ሁሉ የጀመርሁ እኔ ነኝ፤ ነገሮችን ሁሉ የምጨረስ እኔ ነኝ›› ማለት ሊሆን ይችላል ወይም 2) ‹‹እኔ ሁሌም የነበርሁ፤ እኔ ሁሌም የምኖር ነኝ›› ማለት ሊሆን ይችላል፡፡