am_tn/isa/44/05.md

371 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡

ሌላው ራሱን በያዕቆብ ስም ይጠራል

‹‹ሌላው ሰው የያዕቆብ ዘር መሆኑን ይናገራል››

ራሱን በእስራኤል ስም ይጠራል

‹‹ራሱን የእስራኤል ዘር በማለት ይጠራል››