am_tn/isa/43/24.md

704 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

መልካም መዐዛ ያለው ነገር

ይህ የቅባት ዘይት ለመሥራት ጥቅም ላይ የሚውል ጣፋጭ ሽታ ያለው ተክል ነው፡፡ በእስራኤል ምድር ስለማይበቅል ከሌሎች አገሮች ይገዙት ነበር፡፡

የኀጢአት ሸክም ጫናችሁብኝ፤ በክፉ ሥራህ አደከምኸኝ

እነዚህ ሁለቱም ተመሳሳይ ናቸው፤ ያህዌ በሕዝቡ ማዘኑን አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡

የኀጢአት ሸክም ጫናችሁብኝ

‹‹በኀጢአታችሁ አስቸገራችሁኝ››