am_tn/isa/43/20.md

633 B

የዱር አራዊት፣ ቀበሮና ሰጐን ያከብሩኛል

እንደ ሰዎች ሁሉ እንስሳትም ያህዌን ያከብሩታል፡፡

ቀበሮዎችና ሰጐኖች

እነዚህ ያህዌን የሚያከብሩ እንስሳት ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ኢሳይያስ 13፥21-22 ላይ የእነዚህን እንስሳት ስም እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ ትርጒሙን ግልጽ ለማድረግ ውስጠ ታዋቂ የሆነውን መረጃ ማቅረብ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቀበሮዎችና ሰጐኖች ያከብሩኛል››