am_tn/isa/43/18.md

923 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡

የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውንም አታስታውሱ

እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፤ ባለፈው ጊዜ ስለሆነው መጨነቅ እንደሌለባቸው አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡

እነሆ

ቃሉ ጥቅም ላይ የዋለው ለሚከተለው ጠቃሚ መረጃ ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አድምጡ›› ወይም፣ ‹‹ልብ በሉ››

አታስተውሉትምን?

ያህዌ ጥያቄውን ያቀረበው የእስራኤልን ሕዝብ ለማስተማር ነው፡፡ ጥያቄውን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በእርግጥ አስተውላችሁታል››