am_tn/isa/43/12.md

923 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

ከእጄም ማዳን የሚችል የለም

‹‹እጅ›› የሚለው የያህዌን ኀይል ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማንም ከእኔ ኀይል ማዳን አይችልም፡፡››

ማን ማጠፍ ይችላል?

ያህዌ ጥያቄውን ያቀረበው ማንም እጁን ማጠፋ እንደማይችል ለመናገር ነው፡፡ በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ እጁን ማጠፍ አንድ ነገር እንዳያደረግ እርሱን ማገድን ይወክላል፡፡ ኢሳይያስ 14፥27 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማንም ሊያጥፈው አይችልም›› ወይም፣ ‹‹ማንም አያስቆመኝም››