am_tn/isa/43/01.md

235 B

ያዕቆብ ሆይ የፈጠረህ እስራኤል ሆይ የሠራህ

ሁለቱም አነጋገሮች ተመሳሳይ ናቸው፤ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ የፈጠራችሁ››