am_tn/isa/42/22.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ይህ ግን የተበዘበዘና የተዘረፈ ሕዝብ ነው

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ነገር ግን ጠላት ይህን ሕዝብ በዝብዞታል ዘርፎታልም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

የተበዘበዘና የተዘረፈ

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት የሚናገሩት አንድ ዓይነት ነገር ሲሆን እንዴት ክፉኛ ጠላት እንደ በዘበዛቸው አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ (የሁለት ነገሮች ተመሳሳይነት ተመልከት)

ሁሉም በጉድጓድ ውስጥ ተጠምደዋል፣ በወህኒም በምርኮ ተይዘዋል

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚናገሩት አንድ ዓይነት ነገር ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ጠላት ሁሉንም በጉድጓድ አጠመዳቸው በወህኒም ምርኮ አድርጎ ያዛቸው' (አጓዳኝነትና አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)