am_tn/isa/42/20.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ብዙ ነገርን ታያላችሁ ነገር ግን አትገነዘቡም

"ብዙ ነገር ታያላችሁ ነገር ግን ምን ማለት እንደሆነ አትረዱም'

ጆሮአችሁም ተከፍቷል፣ ነገር ግን አትሰሙም

የመስማት ችሎት የጆሮ መከት ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ በዚህ ስፍራ መስማት የሚለው ቃል አንድ ሰው የሚሰማውን መረዳትን ያመልክታል፡፡ አት፡- "ሕዝቡ ይሰማል፣ ነገር ግን ማንም የሰሙትን አይረዳም፡፡' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

ጽድቁን ያከብር ሕጉንም ታላቅ ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር ወደደ

"ሕጉን ታላቅ በማድረግ ጽድቁን ያከብር ዘንድ እግዚአብሔር ወደደ፡፡' የሐረጉ ሁለተኛ ክፍል እግዚአብሔር ሁለተኛውን ክፍል እንዴት እንደሚፈጽም ያብራራል፡፡