am_tn/isa/42/16.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል

ዕውሮችን በማያውቋት መንገድ አመጣቸዋለሁ፣ በማያውቋትም መንገድ እመራቸዋለሁ

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚናገሩት ተመሣሣይ ነገር ነው፡፡ አት፡- "ዕውሮችን በማያውቋት መንገድ እመራቸዋለሁ' (አጓዳኝነት ተመልከት)

ዕውሮች

ዕውሮች ስለሆኑ ማየት እንደማይችሉ አድርጎ እግዚአብሔር ሕዝቡ ተስፋ ቢስ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ (ስዕለዊ ንግግር ተመልከት)

በማያውቋት

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "ከቶም ባልሄዱበት' 2) "ባለመዱት'

በፊታቸው ጨለማውን ብርሃን አደርጋለሁ

በጨለማ ከመሄዳቸው የተነሣ ማየት አንደማይችሉ ሕዝቡ ተስፋ ቢስ መሆናቸውን ፣ እንዲሁም የሚያደርግላቸውን እርዳት በጨለማ የሚያበራ ብርሃን እንደ ማድረግ መሆኑን እግዚአብሔር ይናገራል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)