am_tn/isa/42/12.md

959 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ክብርን ይስጡ

በዚህ ውስጥ "እነርሱ' የሚለው በደሴቶች ዳርቻ የሚገኙትን ሰዎች ያመለክታል፡፡

እግዚአብሔር እንደ ተዋጊ ይወጣል፣ እንደ ተዋጊ ሰው

እግዚአብሔር የሕዝቡን ጠላቶች ሊያሸንፍ ዝግጁ ከሆነ ተዋጊ ጋር ተነጻጽሮአል፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር እና አጓዳኝነት ተመልከት)

ቅንዓቱን ያነሳሳል

በዚህ ስፍራ ቅንዓት ወደ ጦርነት ሊገባ ሲል ተዋጊ የሚሰማውን ስሜት ያመለክታል፡፡ እግዚአብሔር ቅንዓቱን ማነሳሳቱ፣ ነፋስ የወኃን ሞገድ እንደሚያስነሳ እርሱም እንዲሁ ቅንዓቱን እንደሚያስነሳ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)