ማሰሪያ አንቀጽ ከቀደመው ግስ ሊወሰድ ይችላል፡፡ አት፡- "ምስጋናዬን ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም' (መቅረታቸው አሳቡን ከመረዳት ስለማያጓድሉ የተዘለሉ ተመልከት)
ይህ እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚቀበለውን ምስጋናውን ያመለክታል፡፡
በዚህ ውስጥ "አናንተ' የሚለው የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ (የ"አንተ' ልዩ ልዩ አጠቃቀሞ ተመልከት)