am_tn/isa/42/07.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ባሪያው የሚያደርገውን እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል

የዕውሩን ዓይን ትከፍት ዘንድ

ዕውራን ሰዎችን እንዲያዩ ማድረግ ዓይኖቻቸውን እንደ መክፈት ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ እንዲሁም፣ ባሪያው ለዕውራን ሰዎች ማየትን የሚመለስ በሚመስል መልኩ እግዚአብሔር ያለአግባብ ያታሰሩትን አገልጋዩ ነጻ እንደሚያወጣ ይናገራል፡፡ አት፡- "ዕውሩ እንዲያይ ይደርጋል' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

እስረኛውን ከጨለማ ቤት ታወጣ ዘንድ፣ በጨለማም የተቀመጡትን ከግዞት ቤት

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚናገሩት አንድ ዓይነት ነገር ነው። ማሰሪያ አንቀጹ በሁለተኛው ሐረግ ላይ ሊታከል ይችላል፡፡ አት፡- "እስረኛውን ከጨለማ ቤት ታወጣ ዘንድ፣ በጨለማም የተቀመጡትን ከግዞት ቤት ታወጣ ዘንድ' (አጓዳኝነትና መቅረታቸው አሳቡን ከመረዳት ስለማያጓድሉ የተዘለሉ ተመልከት)