am_tn/isa/42/03.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል፡፡

የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፣ የሚጠስንም ክር አያጠፋም

እንደ ተቀጠቀጠ ሸምበቆና እንደ ሚጤስ ክር ደካና ተስፋ የሌላቸው ሰዎች እንደሆኑ እግዚአብሔር ይናገራል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

የተቀጠቀጠ ሸምበቆ

ሸምበቆ ረጅም ሣር የሚመሥል፣ ረጅም፣ ቀጭን ግንድ ያለው ተክል ነው፡፡ ከተቀጠቀጠ ወይም ከተጎዳ ምንም ክብደት መሸከም አይችልም፡፡ ይህንን በኢሳይያስ 36፡6 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

አይሰብርም

ባሪያዬ አይሰብርም

ደሴቶች

ይህ በደሴቶችና አዋሳኝ መሬቶች ወይም ከሜዲትራኒያን ባሕር ማዶ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ ይህንን በኢሳይያስ 41፡1 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት። አት፡- "በደሴቶች የሚኖሩ ሰዎች' (ምተክ ስም ተመልከት)