am_tn/isa/41/27.md

466 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል

ከመካከላቸው አንድም

"አንድም ጣዖት'

ቀልጠው የተሠሩት ምስሎቻቸው ነፋስና ባዶ ናቸው

ጣዖታት ነፋስና ባዶ ናቸው በማለት እግዚአብሔር የጣዖታትን ከንቱነት ይናገራል፡፡ አት፡- "ጣዖቶቻቸው ከንቱዎች ናቸው' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)