አያያዥ አሳቦች
እግዚአብሔር በጣዖታትና በሚያመልኳቸው ሰዎች ላይ መሳለቁን ይቀጥላል፡፡ (ኢሳ 41፡21-22)
መልካሙን ወይም ክፉውን አድርጉ
"መልካም' ወይም "ክፉ' የሚሉት ቃላት ስዕላዊ ንግግር ሲሆኑ ማንኛውንም ነገር ይወክላሉ፡፡ አት፡- "ማንኛውንም ነገር አድርጉ' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)
የሚመርጣችሁም
በዚህ ውስጥ "እናንተ' የሚለው ጣዖታትን የሚያመልከት ነው፡፡ አት፡- "እናንተን ጣዖታትን የመረጠ ሰው' (የ "አንተ' ልዩ ልዩ አጠቃቀሞች ተመልከት)