በእነዚህ ቁጥሮች እግዚአብሔር በሕዝቡና በጣዖቶቻቸው ላይ ይሳለቃል፡፡ ወደፊት የሚሆነውን እንዲናገሩ በመጠየቅ ጣዖታትን ይገዳደራል፣ ነገር ግን እነርሱ የማያውቁትን እርሱ ያውቃል፡፡ (ምጸት ተመልከት)