am_tn/isa/41/17.md

384 B

አጠቃላይ መረጃ

እጅግ የሚያስፈልጋቸው ነገር ያላቸውን ሰዎች በሚመለከት እጅግ እንደ ተጠሙ አድርጎ፤ የእርሱንም አቅርቦት በተለምዶ ውኃ በማይታይባቸው ቦታዋች ውኃ እንደሚሰጣቸው እግዚአብሔር ይናገራል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)