እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡
የእግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ መርዳት ቀኝ እጃቸውን እንደያዘ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)