እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል
"ከአንተ ጋር የሚጣሉ ሁሉ ያፍራሉ ይዋረዳሉም'
በመሠረቱ ሁለቱም ቃላት ተመሣሣይ ነገር ይናገራሉ የኀፍረታቸውንም ታላቅነት ያጎላሉ፡፡ (የሁለት ነገሮች ተመሣሣይነት ተመልከት)
"የሚቃወሙህ እንዳልነበሩ ይሆናሉ ይጠፉማል'