am_tn/isa/41/10.md

869 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

በጽድቄም ቀኝ እጅ ደግፌ እይዝሃለሁ

የእግዚአብሔር ሕዝቡን ማበረታታት በእጁ እንደያዛቸው ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

በጽድቄ ቀኝ እጅ

በዚህ ስፍራ ቀኝ እጅ የእግዚአብሔርን ኃይል ይወክላል፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ጻድቅ ነው በዚያም ሁልጊዜ ትክክለኛውን ነገር ያደርጋል 2) የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ድል ነሺ ነው በዚያም ሁልጊዜ የሚያደርገው ይከናወንለታል፡፡ አት፡- "ድል አድራጊ ኃይሌ' (ምትክ ስም ተመልከት)