am_tn/isa/41/08.md

879 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል

አንተ ከምድር ዳርቻዎች ያመጣሁህ፣ ከሩቅ ስፍራዎችም የጠራሁህ

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት መስመሮች አንድ ዓይነት ነገር የሚናገሩ ሲሆን እግዚአብሔር እስራኤልን ሕዝብ በሩቅ ከሚገኙ አገራት ወደ ምድራቸው እንዳመጣቸው ያጎላሉ፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)

የምድር ዳርቻዎች

በምድር በጣም ሩቅ የሆኑ ቦታዎች ምድር የምታበቃባቸው ቦታዎች እንደሆኑ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ይህንን በኢሳይያስ 45፡1 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ አት፡- "የምድር በጣም ሩቅ ቦታዎች' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)