am_tn/isa/40/18.md

1.0 KiB

እንግዲህ እግዚአብሔርን ከማን ጋር ታስተያዩታላችሁ? ከምን ጣዖትስ ጋር ታመሳስሉታላችሁ?

ከእግዚአብሔር ጋር የሚስተያይ ጣዖት እንደሌለ ለማጉላት ኢሳይያስ ሁለት ተመሣሣይ ጥያቄዎችን ይጠቀማል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔርን የምታስተያዩበት ማንም የለም፡፡ እርሱን የምታመሳስሉበት ጣዖት የለም፡፡' (አሳብ ገላጭ ጥያቄና አጓዳኝነት ተመልከት)

አንተ

ይህ ብዙ ቁጥር ሲሆን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ሁሉ ያመለክታል፡፡ (የ "አንተ' ልዩ ልዩ አጠቃቀሞች ተመልከት)

የእጅ ባለ ሙያ ቀርጾታል፡- የወርቅ አንጥረኛ በወርቅ ለብጦታል፣ የብሩንም ሰንሰለት አድርጎለታል

"ባለ ሙያ ቀርጾታል፣ ሌላኛው በወርቅ ለብጦታል የብሩንም ሰንሰለት አድርጎለታል'