am_tn/isa/39/05.md

775 B

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር

ይህን ሐረግ በኢሳይያስ 1፡9 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

ቃል

"መልእክት'

ተመልከት

በመቀጠል ወደ ሚነገረው ነገር የሕዝቅያስን ትኩረት ለመሳብ ይህ ቃል በዚህ ስፍራ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ "ስማ'

በቤተ መንግሥትህ የሚገኝ ነገር ሁሉ … ወደ ባቢሎን በሚጋዝበት ጊዜ

ይህ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- የጠላት ሠራዊት በቤተ መንግሥትህ የሚገኘውን ነገር ሁሉ … ወደ ባቢሎን በወሰደ ጊዜ (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)