am_tn/isa/39/03.md

982 B

በቤቴ ያለውን ሁሉ አይተዋል፡፡ ከከበሩት ነገሮቼ ያላሳየኋቸው ምንም የለም

እነዚህ ሁለት ዐረፍት ነገሮች የሚናገሩት አንድ ነገር ሲሆን ሕዝቅያስ ለሰዎቹ ምን ያህል እንዳሳያቸው ለማጉላት ተያይዘው ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)

በቤቴ ያለውን ሁሉ

ሕዝቅያስ ብዙ ነገር አሳይቶአቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ማለት በግድ በቤተ መንግሥቱ ያለውን ሁሉ ማለት ባለመሆኑ የጅምላ ንግግር ነው፡፡ (ግነትና ማጠቃለያ ተመልከት)

ከከበሩት ነገሮቼ ያላሳየኋቸው ምንም የለም

ይህ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "በቤተ መንግሥቴ የሚገኙትን ውድ ነገሮች ሁሉ አሳየኋቸው' (ድርብ አሉታዊ ተመልከት)