am_tn/isa/38/21.md

816 B

አሁን

ይህ ቃል በዋናው ታሪክ አቅጣጫ ውስጥ መቋረጥን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ይህ ስለ ሕዝቅያስና ኢሳይያስ ታሪካዊ ዳራ መረጃ ይሰጣል (ታሪካዊ ዳራ መረጃ ተመልከት)

ይለብጡት

የሕዝቅያስ ባሮች ይለብጡት

የበለስ ጥፍጥፍ

ይህ ለቅባትነት ጥቅም ላይ ይውል ነበር፡፡ ይህ ምን ማለት እንደሆነ በይበልጥ ግልጽ መሆን ይችላል፡፡ አት፡- "የተፈጨ የበለስ ቅባት ተጠቀሙ' (እንደሚታወቅ ታሳበ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልሆነ መረጃ ተመልከት)

እባጭ

ያመረቀዘ ቆዳ ላይ የሚገኝ ሕመም የሚሰማበት አካባቢ