ሕዝቅያስ የተጻፈ ጸሎቱን ይቀጥላል፡፡
ይህ ከሞት ጣር መዳኑን ያመለክታል፡፡ በይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት፡- "ከሞት ጣር ያድነኛል' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ)
በዚህ ውስጥ እኛ የሚለው ሕዝቅያስንና የይሁዳን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ (አካታች "እኛ' ተመልከት)