am_tn/isa/38/18.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቅያስ የተጻፈ ጸሎቱን ይቀጥላል፡፡

ሲኦል አያመሰግንህምና፣ ሞትም አያከብርህምና

በዚህ ስፍራ "ሲኦል' እና "ሞት' የሚሉት የሞቱ ሰዎችን ያመለክታሉ፡፡ አት፡- "በሲኦል ያሉ አያመሰግኑህምና፣ የሞቱ ሰዎችም አያከበሩህም' (ምትክ ስም ተመልከት)

ወደ ጉድጓድ የሚወርዱ

"ወደ መቃብር የሚወርዱ'

በተዓማኒነትህ ተስፋ አያደርጉም

"በታማኝነትህ ተስፋ አይኖራቸውም፡፡' በዚህ ውስጥ "አንተ' የሚለው ነጠላ ቁጥር ሲሆን እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡ (የ "አንተ' ልዩ ልዩ አጠቃቀሞች ተመልከት)

ሕያው ሰው … ሕያው ሰው

የሞተ ሰው ሳይሆን ሕያው ሰው ብቻ፣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ማቅረብ ይችላል የሚለውን ለማጉላት ሕዝቅያስ ይህን ሐረግ ይደግማል፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)