am_tn/isa/38/09.md

1.0 KiB

በሕይወት ዘመኔ መካከል

"ከማርጀቴ አስቀድሞ፡፡' ይህ ከማርጀት በፊት በመካከለኛ እድሜ ላይ መሞትን ያመለክታል፡፡

በሲኦል በሮች እገባለሁ

ይህ ሲኦል መንግሥት እንደሆነና አንድ ሰው የሚገባበት በሮች እንዳሉት አድርጎ ስለመሞት ይናገራል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

ለቀረው ዘመኔ ወደዚያ እላካለሁ

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ዘመኔን ሁሉ ከመኖሬ በፊት ወደ መቃብር እሄዳለሁ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

በሕያዋን ምድር

ሕያዋን የሚለው አሁን በሕይውት ያሉትን ሰዎች ያመለክታል፡፡ አት፡- "ሰዎች በሕይወት በሚኖሩበት ምድር' ወይም "ሰዎች በሕይወት በሚኖሩበት በዚህ ዓለም' (ስማዊ ቅጽ ተመልከት)