am_tn/isa/38/07.md

673 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር ለሕዝቅያስ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ተመልከት

እግዚአብሔር በመቀጠል ወደ ሚነገረው ነገር የአድማጩን ትኩረት ለመሳብ ይህንን ቃል ይጠቀማል፡፡ "ስማ'

የአካዝ ደረጃዎች

እነዚህ ደረጃዎች በዚህ መንገድ የተጠቀሱት አካዝ ንጉሥ በነበረ ጊዜ ስለተገነቡ ነው፡፡ ይህን መረጃ በይበልጥ ግልጽ ማድረግ ትችላለህ፡፡ (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)