908 B
908 B
የእግዚአብሔር ቃል መጣ
ይህ እግዚአብሔር ለነቢያቱ ወይም ለሕዝቡ የተናገረውን ነገር ለማስተዋወቅ ጥቅም ላይ የሚውል ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ይህን መልእክት ተናገረ' ወይም "እግዚአብሔር እነዚህን ቃላት ተናገረ' (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)
ተመልከት
ይህ አድማጩን በመቀጠል ለሚነገረው ነገር ትኩረት እንዲሰጥ ለመጠየቅ ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡ አት፡- "ስማ'
አስራ አምስት ዓመት
"15 ዓመት' (ቀጥሮች ተመልከት)
የአሦር ንጉሥ እጅ
በዚህ ስፍራ የንጉሥ "እጅ' የሚለው ኃይሉን ያመለክታል፡፡ አት፡- "የአሦር ንጉሥ ኃይል' (ምትክ ስም ተመልከት)