am_tn/isa/34/13.md

592 B

እሾህ … ሳማ …አሜክላ

እነዚህ ሁሉ እሾህ ያላቸው አረሞች ናቸው፡፡ የሳማ እሾህ የሚያሳክክ መርዝ አለው፡፡

ቀበሮዎች … ሰጎኖች … የዱር እንስሳት … ጅቦች … ጉጉቶች

የእነዚህን እንስሳት ስም በኢሳይያስ 13፡21-22 እንዳደረግኸው ተርጉም፡፡

የሌሊት እንስሳት

በሌሊት የሚነቁና ንቁ የሆኑ እንስሳት፡፡

ጭልፊት

ትናንሽ እንስሳትን ለምግብነት የሚገድል አሞራ፡፡