am_tn/isa/34/07.md

762 B

ይወድቃሉ

"ይሞታሉ

ምድራቸው በደም ትሰክራለች

ይህ ምድሪቱን ከሰከረ ሰው ጋር በማስተያያት በመሬት ላይ የሚፈስሰውን የደም ብዛት ይገልጻል፡፡ አት፡- "ምድራቸው በደም ትሞላለች' (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየት ተመልከት)

አፈራቸውም በስብ ትወፍራለች

በዚህ ስፍራ አፈር ማለት የመሬት ትቢያ ማለት ነው፡፡ እጅግ ብዙ እንስሳትን በመብላት ከወፈረ ሰው ጋር በማስተያየት በመሬት ትቢያ ላይ የሚፈስሰውን የስብ ብዛት ይገልጻል፡፡ (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየት ተመልከት)