አጠቃላይ መረጃ
ኢሳይያስ ለይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡
የበዓላቶቻችን ከተማ
ይህ በዚች ከተማ የራሳቸው በዓላትና ግብዣዎች ያደርጉ ነበር ማለት ነው፡፡ አት፡- "የራሳችንን ግባዣዎች እናደርግባት የነበረች ከተማ' ወይም "የራሳችንን በዓላት እናከብርባት የነበረች ከተማ' (ባለቤትነት ተመልከት)
ዓይኖቻችሁ ያያሉ
እያዩ ላሉት አጽንዖት ለመስጠት ሕዝቡ በዓይኖቻቸው ተወክለዋል፡፡ አት፤- "ታያላችሁ' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)