am_tn/isa/33/17.md

2.0 KiB

ዓይኖቻችሁ ያያሉ … ያያሉ

ይህ አድማጮቹን "በዓይኖቻቸው' ይወክላቸዋል፡፡ አት፡- "ታያላችሁ … ታያላችሁ' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)

ንጉሡን በውበቱ

የንጉሡ ንጉሣዊ መጎናጸፊያው "እንደ ውበቱ' ተመላክቷል፡፡ አት፡- "ንጉሡ በውብ መጎናጸፊያው' (ምትክ ስም ተመልከት)

ልብህ የሚያስፈራ ነገር ያስባል

ይህ አድማጮቹን በልባቸው ይወክላቸዋል፡፡ "የሚያስፈራ' የሚለው ከአሦራውያን ጋር ያላቸውን ጦርነት ያመለክታል፡፡ ይህ በግልጽ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ አት፡- "በጦርነት በወጓችሁ ጊዜ አሦራውያን ያሳደሩባችሁን ፍርሃት ታስታውሳላችሁ' (ተለዋጭ ስምና እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)

ጸሐፊ ወዴት አለ? ገንዘቡንስ የመዘነ ወዴት አለ? ግንቦቹንስ የቆጠረ ወዴት አለ?

እነዚህ አሳብ ገላጭ ጥያቄዎች የተጠየቁት የአሦራውያን አለቆች መሄዳቸውን በሚመለከት አጽንዖት ለመሰጠት ነው፡፡ እነዚህ ጥያቄዎች በአሳብ ገላጭ ዐረፍተ ነገርነት ሊጻፉ ይችላል፡፡ አት፡- "ለእነርሱ እንድንከፍል እንገደድ የነበረበትን የግብር ገንዘብ ይቆጥሩ የነበሩ የአሦር አለቆች ጠፍተዋል! ግንቦችን ይቆጥሩ የነበሩ ሰዎች ሄደዋል!' (አሳብ ገላጭ ጥያቄ ተመልከት)

ገንዘቡንስ የመዘነ

ገንዘብ ዋጋ ያለው ብረት ነበር፤ ዋጋው በክብደቱ ይወሰን ነበር፡፡

ዓመጸኛን ሕዝብ፣ የማትረዳው የእንግዳ ቋንቋ ሕዝብ

"የማትረዳውን ቋንቋ የሚናገር ጨካኝ ሕዝብ'