am_tn/isa/33/01.md

640 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ ስለ እግዚአብሔር ለአሦራውያን በግጥም ይናገራል፡፡

የማይጠፋ

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ሌሎች የማያጠፉት' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

ትጠፋለህ

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ሌሎች ያጠፉሃል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

አሳልፈው ይሰጡሃል

"ሌሎች አሳልፈው ይሰጡሃል'