am_tn/isa/32/19.md

1.3 KiB

በረዶ

ይህንን በኢሳይያስ 28፡2 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

ደኑ ጠፋ፣ ከተማይቱም ፈጽማ ወደመች

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ደኑን ያጠፋል ከተማይቱን ፈጽሞ ያወድማል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

እንዲግጡ በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን የምትልኩ፣ በውኃ ፈሳሽ አጠገብ የምትዘሩ የተባረካችሁ ናችሁ

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ይህ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆነውን የእግዚአብሔርን በረከት ያመለክታል እንዲሁም ሕዝቡ ሊያደርጋቸው ስላሉ የተለመዱ ነገሮች ይናገራል፡፡ አት፡- "በውኃ ፈሳሽ ዳርቻ በሚገኝ እርሻ እህላችሁን በተከላችሁ ጊዜ በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በማሰማሪያው እንዲግጡ በሰደዳችሁ ጊዜ እግዚአብሔር ይባርካችኋል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ እና እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)